Volume 1, Number 5 | አንደኛ ዓመት፣ አምስተኛ እትም ልኳትን በሰንደቅህ ስር ግርጌ፤የፅዋ ደምክን ፈልጌ፤ባክህ አባት ሆይ ስማኝ ደምህ ሕዝብህን አደራ፤ለሚደርስበት ግርፋት ኢምንት ቁራጯን አልፍራ፤የሞትም ፅዋ ካለበት ቀድሜ እኔ ልጠራ።…. አርበኛ አሻግሬ ባዬ ለሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ መታሰቢያ ከጻፈው ግጥም ለቅምሻ የቀረበ … ለተከበራችሁ የትግሉ ባለቤቶች፤ ደጋፊዎችና አጋሮች በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ ድምጽ ፩ ዓመት፣ ፭ […]
The Voice of Fano | የአማራ ፋኖ ድምፅ
Volume 1, Number 4 | አንደኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም
Volume 1, Number 4 | አንደኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም የአማራ ፋኖ ድምጽ አንደኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም (ቁጥር ፬)፣ የድርጅታችን ልሣን “የአማራ ፋኖ ድምጽ” ፩ኛ ዓመት፣ አራተኛ እትም (ቁጥር ፬) በርዕሰ አንቀጿ ወሳኝ መልዕክት ይዛለች። የተዋሃደ፣ የተደራጀ ሕዝብ የጠንካራ ሀገረ መንግሥት መሠረት መሆኑን፣ እንዲሁም ስርዓት አልበኝነትን በመከላከል ሰላምና ዕድገትን ለማስፈን እንደሚያረጋግጥ አፅንዖት ሰጥታለች። ከቬትናምና ከቻይና የቀረቡት […]
Volume 1, Number 3 | አንደኛ ዓመት፣ ሶስተኛ እትም
Volume 1, Number 3 | አንደኛ ዓመት፣ ሶስተኛ እትም የአማራ ፋኖ ድምጽ አንደኛ ዓመት፣ ሶስተኛ እትም (ቁጥር ፫) የአማራ ፋኖ ድምጽ በዚህ ሳምንት እትሟ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) “የፋኖ አንድነት የማይናወጥ ቃል ኪዳን” የትግሉ መሠረት መሆኑን በአፅንዖት የገለጸበትን ሀተታ አካታለች። አፋሕድ የገጠሙትን ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች የመቋቋም ልምዱን፣ ለአማራ ሕልውና እና ፍትሕ ያለውን የረዥም ጊዜ […]
Volume 1, Number 2 | አንደኛ ዓመት፣ ሁለተኛ እትም
Volume 1, Number 2 | አንደኛ ዓመት፣ ሁለተኛ እትም የአማራ ፋኖ ድምፅ፣ አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣ በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ መከልከል እና የሕዝብ ተቋማት መውደምን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በስፋት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በወፍ […]
Volume 1, Number 1 | አንደኛ ዓመት፣ መጀመሪያ እትም
Volume 1, Number 1 | አንደኛ ዓመት፣ መጀመሪያ እትም የአማራ ፋኖ ድምጽ፣ አንደኛ አመት የመጀመሪያ ቅፅ፣ በተከታታይ የምትታተም የአፋሕድ የፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ ጋዜጣ ስትሆን፤ በዚህ የመጀመሪያ እትሟ፤ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ትምህርት ያለምንም እንከን መቀጠል እንዳለበት ያለውን ፅኑ አቋም የገለፀበትን እንዲሁም ከሕዝቡና ከዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ስለሚያስፈልገው ድጋፍ የተነተነበትን ርዕሰ አንቀጽ ይዛ ወጥታለች። ተከታተሏት 📖 […]