Home

እንኳን ወደ አማራ ፋኖ ድምፅ በደህና መጡ።
ይህ የአፋሕድ ይፋዊ መደበኛ ጋዜጣ፣ የአማራ ፋኖ ድምጽ፣ የበይነመረብ ማሰራጫ መድረክ ነው። ስለመጡም ልባዊ አቀባበል እናደርግዎታለን። ጋዜጣው ትግላችንንና የድርጅታችንን የወደፊት ራዕይ የሚመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችን፣ ትንታኔዎችን እና አነቃቂ ታሪኮችን ለማካፈል የተዘጋጀ ነው።
በተለይም፤ በዚህ በመደበኛ የዜና መጽሔቶቻችን በኩል የሚከተሉትን ያገኛሉ፤

  • በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ማብራሪያዎችን እና አስተያየቶችን፣
  • ድርጅታችንን  የተመለከቱ የስኬቶች እና የተግዳሮቶች ዘገባዎችን እና ጥቆማዎችን፣
  • የማኅበረሰባችንን ድምፆች – የጀግንነት፣ የአንድነትን እና የዓላማ ጽናትን፣ አንዲሁም
  • አዎንታዊ ለውጦችን፣ ተስፋዎችን፣ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባ ጉዳዮችን ለታጋዮች፣ ለሰፊው ሕዝባችን እና ለሌሎች ሃቀኛ የትግላችን ደጋፊዎች ማሳወቅ ናቸው። 

በመደበኛነት በመጎብኘት፤ መረጃን ማግኘትን ብቻ ሳይሆን፤ በአንድነት፣ በፍትሕ እና በጋራ ኃላፊነት መርኅ ተሳትፎ የሚያደርግ ሰፊ ማኅበረሰብ አካል እንደሆኑ እንዲቆጥሩት እናሳስባለን።
በጋራ፣ እውነትን በማጉላት፣ መተሳሰብን በማጠናከር እና ለለውጥ ያለውን መነቃቃት ለማጠናከር እንሥራ።

እናመሰግናለን። 

Welcome to The Voice of Fano.
We warmly welcome you to the official online home of AFPO’s regular newsletter, the Voice of Fano. The newsletter is dedicated to sharing timely updates, thoughtful analysis, and inspiring stories that reflect our collective struggle, resilience, and vision for a just future.

Through our regular newsletters, you will find:

  • Insights and perspectives on current developments.
  • Updates and reports on our Organizational activities, achievements, and challenges.
  • Voices from the community—highlighting stories of courage, unity, and purpose.
  • Opportunities to engage, contribute, and stand in solidarity with others committed to positive change.
  • By subscribing and visiting regularly, you are not only staying informed—you are becoming part of a wider community that believes in unity, justice, and shared responsibility for a better future.

    Together, we will continue to amplify truth, strengthen solidarity, and build the momentum necessary for change.

    Welcome aboard—your voice matters here.