Volume 1, Number 2 | አንደኛ ዓመት፣ ሁለተኛ እትም

የአማራ ፋኖ ድምፅ፣

አንደኛ አመት ሁለተኛ ቅፅ፣ (ቁጥር ፪)፣

በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰው አልባ አውሮፕላን (የድሮን) ጥቃት፣ ከህግ አግባብ ውጭ ግድያ፣ ጅምላ መፈናቀል፣ ጾታዊ ጥቃት፣ የትምህርት ቤቶች መዘጋት፣ የሰብአዊ ርዳታ መከልከል እና የሕዝብ ተቋማት መውደምን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በስፋት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በወፍ በረር ለመዳሰስ ተሞክሯል። በኢትዮጽያ መንግስት ስርአት መር የሚፈጸመው በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰበት ያለውን የዘር ማጥፋት በደል በጥቂቱ ዳሷል።

በተጨማሪም አፋሕድ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎችን ለማክበር፣ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ሰላማዊ ዜጎችን ለመጠበቅ በቀጠናው ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ለመተባበር ፍላጎቱን በቁርጠኝነት ገልጿል።

በመጨረሻም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የብልጽግና ስርአት በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን መንግስት መራሽ እልቂትን ለማስቆም፣ ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እና የሰብአዊ እርዳታ እና አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞችን ደህንነት ለመጠበቅ በምናደርገው ጥረት አለምአቀፋዊ የድጋፍ ትብብሩን እንዲደረግለት ጥሪውን አቅርቧል።

ተከታተሏት📖

The Voice of Fano #2 highlights severe human rights violations in Ethiopia, particularly targeting the Amhara people under Prime Minister Abiy Ahmed’s regime. It details widespread atrocities, including drone strikes, extrajudicial killings, mass displacement, sexual violence, school closures, denial of humanitarian aid, and the destruction of public services. The Amhara people are victims of systemic persecution amounting to genocide. The text newsletter also affirms AFPO’s commitment to upholding international human rights laws, protecting civilians in its controlled areas, and collaborating with regional and global institutions. Finally, it calls on the international community to cooperate in efforts to urgently halt massacres, restore essential services, and safeguard humanitarian workers.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *