የአማራ ፋኖ ድምጽ፣
አንደኛ አመት የመጀመሪያ ቅፅ፣
በተከታታይ የምትታተም የአፋሕድ የፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ ጋዜጣ ስትሆን፤ በዚህ የመጀመሪያ እትሟ፤ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ትምህርት ያለምንም እንከን መቀጠል እንዳለበት ያለውን ፅኑ አቋም የገለፀበትን እንዲሁም ከሕዝቡና ከዓለማቀፉ ማኅበረሰብ ስለሚያስፈልገው ድጋፍ የተነተነበትን ርዕሰ አንቀጽ ይዛ ወጥታለች። ተከታተሏት 📖
The Voice of Fano
As a newspaper of the Political Affairs Department of the Amhara Fano People’s Organization, it has published an editorial that reflects the foundational reasons for the Amhara People’s Organization’s stance that education should continue without disruption in the areas under its control, as well as the support required from the local and International Communities – in its first issue.
I am supporter of APF and interested in your article.